የ40 ቀናት አብይ ፆምናሙና
ስለዚህ እቅድ

ሌንት ሁል ጊዜ በክርስቶስ በመስቀል ላይ ለተሰራልን ስራ ሁሉ ላይ ምናቶኩርበት ጊዜ ነበር:: ይህ ውድ ስጦታ በየአመቱ በጥሞና ብናስታውሰውም ሁሌ የሚያስደንቅ ነው በዚህ እቅድ በበታሪክ ቅደም ተከተል በወንጌላት ውስጥ እየወሰድዎ እየሱስ በምድር ላይ ሳለ የነበረውን መጨረሻ የአገልግሎት ቀናትን ይመረምራል። ይህ ዕቅድ 47 ቀናት ርዝማኔ አላቸው ነገር ግን እንደ ወግ መሠረት ሰባቱ እሁዶች የእረፍት ቀናት ናቸው.
More
የ40 ቀናት አብይ ፆም(ሌንት) እቅድን ስለአበረከቱልን ጀርኒ ቤተክርስቲያንን ማመስገን እንፈልጋለን. ስለ ጀርኒ ቤተክርስቲያን ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት, እባክዎን http://www.lifeisajourney.org ይጎብኙ