ሕይወትና ፈውስ በመዝሙረ ዳዊት ውስጥ

ሕይወትና ፈውስ በመዝሙረ ዳዊት ውስጥ

181 ቀናት

በቀን አንድ መዝሙረ ዳዊት ማንበብ ጭንቀትን ያርቃል። በየደረጃው ከመዝሙረ ዳዊትና ከመጽሐፈ ምሳሌ አንድ አንድ ምዕራፍ በማንበብ እውቀቶን ያሳድጉ። በየሳምንቱ ስድስት መዝሙራትን ከመዝሙረ ዳዊት እንዲሁም አንድ ምዕራፍ ከመጽሐፈ ምሳሌ በማንበብ በ 6 ወር ግዜ ውስጥ ሁለቱን መጻሕፍት ሙሉ በሙሉ ማጠናቀቅ ይቻላሉ።.

ይህን የእቅድ ያዘጋጁትን የማክክዊን ዩኒቨርስቲ ሚኒስትሪን እናመሰግናለን። ለተጨማሪ መረጃ እባክዎ ድህረ ገፁን ይጎብኙ፡ www.mcqueenum.org
More from McQueen Universal Ministries