የኢየሱስ ምሳሌዎች:- የመንግስቱ ተግባራዊ አገላለጽናሙና

የኢየሱስ ምሳሌዎች:- የመንግስቱ ተግባራዊ አገላለጽ

ቀን {{ቀን}} ከ9

የመንግሥተሰማይምሳሌዎች

ኢየሱስመንግሥተሰማይልንፈልገውየሚገባሀብትእንደሆነተናገረ።

ጥያቄ 1፡እጅግታማኝየኢየሱስተከታይመሆንከፈለጋችሁሙሉበሙሉለኢየሱስመስጠት

የሚገባችሁሐብትምንድንነው?

ጥያቄ 2፡ከዚያሰውእናከነጋዴውጋርሲወዳደርመንግሥተሰማያትለአናንተምንያህልየከበረዋጋአላት?

ጥያቄ 3፡ጓኞቻችሁ፣ቤተሰቦቻችሁእናቤተክርስቲያንመንግሥተሰማይአጥብቀንልንፈልጋትየምትገባሐብትመሆኗንየሚያሳዩትእንዴትነው?

ቅዱሳት መጻሕፍት

ስለዚህ እቅድ

የኢየሱስ ምሳሌዎች:- የመንግስቱ ተግባራዊ አገላለጽ

ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማስረዳት ተግባራዊ እና የፈጠራ ታሪኮችን ተጠቅሟል። አንድ አጭር ቪዲዮ ዘጠኙን ክፍሎች ያሉት እቅድ በእያንዳንዱ ቀን ከኢየሱስ ትምህርቶች አንዱን ያሳያል።

More

ይህንን እቅድ ስላቀረበልን GNPI Kenya ን ማመስገን እንፈልጋለን። ለበለጠ መረጃ፣ እባክዎን ይጎብኙ፡- https://www.gnpi.org/tgg