የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከትናሙና

የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከት

ቀን {{ቀን}} ከ16

የኢየሱስመቀበር

ኢየሱስበአርማትያስዮሴፍመቃብርተቀበረ።

ጥያቄ 1፡ለሌሎችያላችሁፍርሃትእናለኢየሱስያላችሁፍቅርአንዳንድጊዜተጋጭቶባችሁያውቃል?

ጥያቄ 2፡የአርማትያሱዮሴፍእናኒቆዲሞስየኢየሱስ “ምስጢራዊደቀመዛሙርት” ነበሩ።

ማመናቸውንበድብቅያደረጉትለምንይመስላችኋል?

እንደርሱማድረጋቸውስመልካምነገርነበር? ክርስቲያኖችእምነታቸውእንዲታወቅማድረግየማይገባቸውመቼነው? ለምን?

ጥያቄ 3፡ከቀድሞውፍርሃትናውድቀትይልቅለኢየሱስያላችሁንፍቅርለማሳየትምንማድረግእንደምትችሉታስባላችሁ?

ስለዚህ እቅድ

የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከት

የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት እና ትንሣኤ በአራቱ ወንጌላት ውስጥ ተገልፆል። ይህ የፋሲካ በዓል የሚነግረን ፣ እንዴት ኢየሱስ ክርስቶስ መራራ ፅዋን፣ መከራን እና ስቃይን በመስቀል ላይ ተቀብሎ ከሞት በመነሳቱ በትንሳኤው ለአለም ሁሉ የምስራች ዜናን አበሰረ ። ይህ አጭር ቪዲዮ ፣ የእያንዳንዱ ቀን ታሪክ በምሳሌ ይገልፃል።

More

ይህንን እቅድ ስላቀረበልን GNPI ኬንያን ማመስገን እንፈልጋለን። ለበለጠ መረጃ፣ እባክዎን ይጎብኙ፡- https://www.gnpi.org/tgg