ሐዲስ ኪዳን በ 90 ቀናትናሙና

የሐዋርያት ሥራ መግቢያ
የሐዋርያት ሥራ በሉቃስ ነው የተጻፈው — ከወንጌሉ ቀጥሎ የጻፈው መጽሐፍ ነው. ሉቃስ ይህን መጽሐፍ የጻፈበት አላማ የቤተክርስትያንን ውልደት እና እድገት ለማሳየት ነው። ይህን መጽሐፍ ከ 63-70 ዓም ባለው ግዜ ውስጥ እንደፃፈው ይታመናል።
ጳውሎስና ጴጥሮስ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የሚገኙ ዋነኛ ሰዎች ናቸው። ጴጥሮስ በኢየሩሳሌም ለሚገኙ ክርስቲያኖች ቁልፍ መሪ የነበረ ሲሆን, ጳውሎስ ደግሞ በሮማ አስተዳደር ስር ለአይሁዶችና ለአህዛቦች ዋነኛ አስተማሪ ነበር። ሉቃስ ይህን መጽሐፍ ድንገታዊ በሆነ መልኩ በማቆሙ ብዙ የታሪክ ተመራማሪዎች ምንአልባት ሶስተኛ መጽሐፍ ለመጻፍ እያሰበ ነበር ብለው እንዲያስቡ አድርጓቸዋል።
ቅዱሳት መጻሕፍት
ስለዚህ እቅድ

በቀጣዩ 90 ቀናት ውስጥ የሐዲስ ኪዳንን 260 ምዕራፎች ከ ማቴዎስ ወንጌል በመጀመር የማርቆስ ወንጌልን ፣ የሉቃስ ወንጌልን ፣ የዮሐንስ ወንጌልን በማንበብ እስከ መጨረሻው መጽሐፍ የዮሐንስ ራእይ ድረስ ይዘልቃል።Journey through the 260 chapters of the New Testament over the next 90 days. From the gospels of Matthew, Mark, Luke, and John, all the way to the final book of Revelation, God will speak to you throughout the teachings of those who were transformed by our Savior.
More