7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ ናሙና

መልካም መሬት ሁን
ሉቃስ 8:4-15
- “የመልካም መሬት“ ተግዳሮቶች ምንድን ናቸው?
- እሾህ እንዴት ነው እያነቀኝ ያለው?
- ፍሬ እስከማፈራ ድረስ እንድፀና ዛሬ ምን አይነት እርምጃዎችን እንድወስድ ኢየሱስ ይፈልጋል?
ቅዱሳት መጻሕፍት
ስለዚህ እቅድ

ኢየሱስ እንዴት እንድኖር ነው የሚፈልገው?
More
ይህንን እቅድ ለማቅረብ ስለ MentorLink ማመስገን እንፈልጋለን. ለተጨማሪ መረጃ እባክዎን ይህንን ይጎብኙ: http://www.mentorlink.org/index.php/resources/days-with-jesus