7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ ናሙና

የኢየሱስን አስተምህሮዎች ኑር
ሉቃስ 6:17-27
- በእምነት በምወጣበት ጊዜ አንድ መጠበቅ ያለብኝ ነገር ምንድን ነው?
- ምን አይነት የእምነት እርምጃዎችን እንድወስድ ይፈልጋል?
- ኢየሱስ እንደተናገረው የማደረገው ነገር በሰዎች ላይ እንዴት ያለ ተፅዕኖ ሊያመጣ ይችላል?
- አስተምህሮዎቹን እተገብር ዘንድ ኢየሱስ ዛሬ እንዳደርግ የሚፈልገው አንድ ነገር ምንድን ነው?
ቅዱሳት መጻሕፍት
ስለዚህ እቅድ

ኢየሱስ እንዴት እንድኖር ነው የሚፈልገው?
More
ይህንን እቅድ ለማቅረብ ስለ MentorLink ማመስገን እንፈልጋለን. ለተጨማሪ መረጃ እባክዎን ይህንን ይጎብኙ: http://www.mentorlink.org/index.php/resources/days-with-jesus