ሮሜ 10:10-11
ሮሜ 10:10-11 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በልቡ የሚያምን ይጸድቃልና፤ በአፉም የሚመሰክር ይድናልና። መጽሐፍ፥ “የሚያምንበት ሁሉ አያፍርም” ብሎአል።
ያጋሩ
ሮሜ 10 ያንብቡሮሜ 10:10-11 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የምትጸድቀው በልብህ አምነህ ነው፤ የምትድነውም በአፍህ መስክረህ ነውና። መጽሐፍ እንደሚለው፣ “በርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም።”
ያጋሩ
ሮሜ 10 ያንብቡሮሜ 10:10-11 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
ያጋሩ
ሮሜ 10 ያንብቡሮሜ 10:10-11 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ሰው በልቡ ሲያምን ይጸድቃል፤ በአፉም ሲመሰክር ይድናል፤ በቅዱስ መጽሐፍ እንደ ተጻፈው፦ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም።”
ያጋሩ
ሮሜ 10 ያንብቡ

