ወደ ሮሜ ሰዎች 10:10-11

ወደ ሮሜ ሰዎች 10:10-11 መቅካእኤ

ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃል፥ በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም” ይላልና።