ወደ ሮም ሰዎች 10:10-11

ወደ ሮም ሰዎች 10:10-11 አማ54

ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።