ምሳሌ 4:20-22
ምሳሌ 4:20-22 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ልጄ ሆይ፥ ንግግሬን አድምጥ፤ ጆሮህንም ወደ ቃሌ አዘንብል። ምንጮችህ እንዳይደርቁ፥ በልብህ ጠብቃቸው። ለሚያገኙአቸው ሕይወት፥ ለሥጋቸውም ሁሉ ፈውስ ናቸውና።
ያጋሩ
ምሳሌ 4 ያንብቡምሳሌ 4:20-22 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ልጄ ሆይ፤ የምነግርህን አስተውል፤ ቃሌንም በጥንቃቄ አድምጥ። ከእይታህ አታርቀው፤ በልብህም ጠብቀው፤ ለሚያገኘው ሕይወት፤ ለመላው የሰው አካልም ጤንነት ነውና።
ያጋሩ
ምሳሌ 4 ያንብቡ