መጽሐፈ ምሳሌ 4:20-22

መጽሐፈ ምሳሌ 4:20-22 አማ2000

ልጄ ሆይ፥ ንግግሬን አድምጥ፤ ጆሮህንም ወደ ቃሌ አዘንብል። ምንጮችህ እንዳይደርቁ፥ በልብህ ጠብቃቸው። ለሚያገኙአቸው ሕይወት፥ ለሥጋቸውም ሁሉ ፈውስ ናቸውና።