መጽሐፈ ምሳሌ 4:20-22

መጽሐፈ ምሳሌ 4:20-22 አማ05

ልጄ ሆይ! እኔ የምለውን አተኲረህ ስማ፤ ንግግሬንም በጥሞና አድምጥ። ከዐይንህ አታርቃቸው፤ በልብህም ውስጥ ጠብቃቸው። እነርሱም ለሚያስተውሉአቸው ሕይወትን፥ ለመላ ሰውነትም ጤንነትን ይሰጣሉ።