ቈላስይስ 3:2-3
ቈላስይስ 3:2-3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሐሳባችሁም በላይ ባለው ላይ እንጂ በምድራዊ ነገር ላይ አይሁን። ሞታችኋልና፤ ሕይወታችሁም ከክርስቶስ ጋራ በእግዚአብሔር ዘንድ ተሰውሯልና፤
ያጋሩ
ቈላስይስ 3 ያንብቡቈላስይስ 3:2-3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የላይኛውን አስቡ፤ በምድር ያለውንም አይደለም። እናንተ ፈጽማችሁ ሞታችኋልና፤ ሕይወታችሁም ከክርስቶስ ጋራ በእግዚአብሔር ዘንድ የተሠወረች ናትና።
ያጋሩ
ቈላስይስ 3 ያንብቡቈላስይስ 3:2-3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሐሳባችሁም በላይ ባለው ላይ እንጂ በምድራዊ ነገር ላይ አይሁን። ሞታችኋልና፤ ሕይወታችሁም ከክርስቶስ ጋራ በእግዚአብሔር ዘንድ ተሰውሯልና፤
ያጋሩ
ቈላስይስ 3 ያንብቡቈላስይስ 3:2-3 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም። ሞታችኋልና፥ ሕይወታችሁም በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮአልና፤
ያጋሩ
ቈላስይስ 3 ያንብቡቈላስይስ 3:2-3 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ዘወትር በላይ በሰማይ ስላሉት ነገሮች አስቡ እንጂ በምድር ላይ ስላሉት ነገሮች አታስቡ። እናንተ በሞት የመለየትን ያኽል ከዚህ ዓለም ተለይታችኋል፤ ሕይወታችሁም ከክርስቶስ ጋር በእግዚአብሔር ውስጥ ተሰውሮአል።
ያጋሩ
ቈላስይስ 3 ያንብቡ