ወደ ቈላስይስ ሰዎች 3:2-3

ወደ ቈላስይስ ሰዎች 3:2-3 መቅካእኤ

በላይ በሰማይ ስላለው አስቡ እንጂ በምድር ስላለው አታስቡ። ሞታችኋልና፤ ሕይወታችሁም ከክርስቶስ ጋር በእግዚአብሔር ውስጥ ተሰውሮአልና፤