ወደ ቈላ​ስ​ይስ ሰዎች 3:2-3

ወደ ቈላ​ስ​ይስ ሰዎች 3:2-3 አማ2000

የላ​ይ​ኛ​ውን አስቡ፤ በም​ድር ያለ​ው​ንም አይ​ደ​ለም። እና​ንተ ፈጽ​ማ​ችሁ ሞታ​ች​ኋ​ልና፤ ሕይ​ወ​ታ​ች​ሁም ከክ​ር​ስ​ቶስ ጋራ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ የተ​ሠ​ወ​ረች ናትና።