የማቴዎስ ወንጌል 6:9-11

የማቴዎስ ወንጌል 6:9-11 አማ54

እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤ የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤

ተዛማጅ ቪዲዮዎች