የማቴዎስ ወንጌል 24:45-46

የማቴዎስ ወንጌል 24:45-46 አማ54

እንኪያስ ምግባቸውን በጊዜው ይሰጣቸው ዘንድ ጌታው በቤተ ሰዎች ላይ የሾመው ታማኝና ልባም ባሪያ ማን ነው? ጌታው መጥቶ እንዲህ ሲያደርግ የሚያገኘው ያ ባሪያ ብፁዕ ነው፤

ተዛማጅ ቪዲዮዎች