የማቴዎስ ወንጌል 24:45-46

የማቴዎስ ወንጌል 24:45-46 አማ05

“ለቤተሰቦቹ ምግባቸውን በጊዜው እንዲሰጣቸው፥ ጌታው በቤተሰቦቹ ላይ የሚሾመው ታማኝና ብልኅ አገልጋይ ማን ነው? ጌታው በሚመጣበት ጊዜ እንዲህ ሲያደርግ የሚያገኘው ያ አገልጋይ የተባረከ ነው።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች