የማቴዎስ ወንጌል 22:38-39

የማቴዎስ ወንጌል 22:38-39 አማ54

ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርስዋም፦ ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ የምትለው ናት።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች