ማቴዎስ 22:38-39

ማቴዎስ 22:38-39 NASV

ይህ የመጀመሪያውና ከሁሉ የሚበልጠው ትእዛዝ ነው፤ ሁለተኛውም ያንኑ ይመስላል፤ ይህም፣ ‘ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ’ የሚለው ነው፤

ተዛማጅ ቪዲዮዎች