ማቴዎስ 13:57-58

ማቴዎስ 13:57-58 NASV

ከዚህም የተነሣ ተሰናከሉበት። ኢየሱስ ግን፣ “ነቢይ የማይከበረው በራሱ አገርና በራሱ ቤት ብቻ ነው” አላቸው። ባለማመናቸውም ምክንያት ብዙ ታምራትን በዚያ አላደረገም።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች