መጽሐፈ ኢያሱ 20:1-3

መጽሐፈ ኢያሱ 20:1-3 አማ54

እግዚአብሔርም ኢያሱን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦ ለእስራኤልም ልጆች እንዲህ ብለህ ተናገራቸው፦ ሳይወድድ ሳያውቅም ሰውን የገደለ ገዳይ እንዲሸሽባቸው በሙሴ እጅ የነገርኋችሁን መማፀኛ ከተሞችን ለዩ፥ ከደም ተበቃዩ መማፀኛ ይሆኑላችኋል።