ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 26:5

ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 26:5 አማ54

እግዚአብሔርንም መፍራት ባስተማረ በዘካርያስ ዘመን እግዚአብሔርን ይፈልግ ዘንድ ልብ አደረገ፤ እግዚአብሔርንም በፈለገ ጊዜ እግዚአብሔር ነገሩን አከናወነለት።