ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 26:5

ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 26:5 አማ05

መንፈሳዊ አማካሪው ዘካርያስ በሕይወት እስከ ነበረበት ዘመን ድረስ ዖዝያ እግዚአብሔርን በታማኝነት ያገለግል ነበር፤ እግዚአብሔርም ባረከው።