አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 11:12-13

አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 11:12-13 አማ54

ሕዝቡም ሳሙኤልን፦ ሳኦል አይንገሥብን ያሉ እነማናቸው? አውጡአቸውና እንግደላቸው አሉት። ሳኦልም፦ ዛሬ እግዚአብሔር ለእስራኤል ማዳን አድርጎአልና ዛሬ አንድ ሰው አይሞትም አለ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}