አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 11:12-13

አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 11:12-13 አማ05

ከዚህ በኋላ ሕዝቡ ሳሙኤልን “ሳኦል በእኛ ላይ አይነግሥብንም ያሉት ሰዎች እነማን ናቸው? እነርሱን አሳልፈህ ስጠንና እንግደላቸው!” አሉት። ሳኦል ግን “በዛሬው ቀን እግዚአብሔር እስራኤልን ስላዳነ ማንም ሰው መገደል የለበትም” አለ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}