መዝ​ሙረ ዳዊት 42:1-3

መዝ​ሙረ ዳዊት 42:1-3 አማ2000

አቤቱ፥ ፍረ​ድ​ልኝ፥ ከጽ​ድቅ ከወጡ ሕዝ​ብም በቀ​ሌን ተበ​ቀል። ከዐ​መ​ፀ​ኛና ከሸ​ን​ጋይ ሰው አድ​ነኝ። አንተ አም​ላኬ፥ ኀይ​ሌም ነህና፥ ለምን ትተ​ወ​ኛ​ለህ? ጠላ​ቶቼ ቢያ​ስ​ጨ​ን​ቁኝ ለምን አዝኜ እመ​ለ​ሳ​ለሁ? ብር​ሃ​ን​ህ​ንና ጽድ​ቅ​ህን ላክ፤ እነ​ር​ሱም ይም​ሩኝ፥ አቤቱ ወደ መቅ​ደ​ስህ ተራ​ራና ወደ ማደ​ሪ​ያህ ይው​ሰ​ዱኝ።