ኦሪት ዘዳግም 25:14-16
ኦሪት ዘዳግም 25:14-16 አማ2000
በቤትህ ውስጥ ታላቅና ታናሽ መስፈሪያ አይኑርልህ። አምላክህ እግዚአብሔር ርስት አድርጎ በሚሰጥህ ምድር ላይ ዕድሜህ ይረዝም ዘንድ እውነተኛና ፍጹም ሚዛን ይሁንልህ፤ እውነተኛና ፍጹም መስፈሪያም ይሁንልህ። ይህን የሚያደርግ ሁሉ፥ ክፋትንም የሚያደርግ ሁሉ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነውና።

