መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 11:12-13
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 11:12-13 አማ2000
ሕዝቡም ሳሙኤልን፥ “ሳኦል አይንገሥብን ያሉ እነማን ናቸው? እነዚያን ሰዎች አውጡአቸውና እንግደላቸው” አሉት። ሳኦልም፦“በዚያች ቀን እግዚአብሔር ለእስራኤል ድኅነትን አድርጎአልና ዛሬ አንድ ሰው አይሞትም” አለ።