መዝሙረ ዳዊት 116:7-9

መዝሙረ ዳዊት 116:7-9 መቅካእኤ

ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ፥ ጌታ መልካም አድርጎልሻልና፥ በእርግጥም ነፍሴን ከሞት፥ ዓይኔንም ከእንባ፥ እግሬንም ከመሰናከል አድነሃል። በሕያዋን አገር በጌታ ፊት እሄዳለሁ።