መዝሙር 116:7-9
መዝሙር 116:7-9 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ነፍሴ ሆይ፤ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ፤ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና። አንተ ነፍሴን ከሞት፣ ዐይኔን ከእንባ፣ እግሮቼን ከመሰናከል አድነሃልና። እኔም በሕያዋን ምድር፣ በእግዚአብሔር ፊት እመላለሳለሁ።