መዝሙር 116:7-9

መዝሙር 116:7-9 NASV

ነፍሴ ሆይ፤ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ፤ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና። አንተ ነፍሴን ከሞት፣ ዐይኔን ከእንባ፣ እግሮቼን ከመሰናከል አድነሃልና። እኔም በሕያዋን ምድር፣ በእግዚአብሔር ፊት እመላለሳለሁ።