መጽሐፈ ኢያሱ 20:1-3

መጽሐፈ ኢያሱ 20:1-3 መቅካእኤ

ጌታም ኢያሱን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦ “ለእስራኤልም ልጆች እንዲህ ብለህ ተናገር፦ ‘በሙሴ አማካይነት የነገርኋችሁን መማፀኛ ከተሞችን ለዩ፤ እነዚህም ከተሞች በስሕተት ሳያውቅም ሰውን የገደለ ገዳይ እንዲሸሽባቸው ከደም ተበቃዩ መማፀኛ ይሆኑላችኋል።