1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 11:12-13

1ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 11:12-13 መቅካእኤ

ሕዝቡ ሳሙኤልን፥ “ሳኦል እንዴት ሊገዛን ይችላል! ያሉት እነማን ነበሩ? እነዚህን ሰዎች እንገድላቸው ዘንድ አምጣቸው” አሉት። ሳኦል ግን፥ “ይህ ዕለት ጌታ እስራኤልን የታደገበት ቀን ሰለሆነ፥ በዛሬው ዕለት ማንም ሰው አይገደልም” አለ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}