የማቴዎስ ወንጌል 22:38-39

የማቴዎስ ወንጌል 22:38-39 አማ05

ከሁሉ የሚበልጠውና የመጀመሪያው ትእዛዝ ይህ ነው። ይህንንም የሚመስለው ሁለተኛው ትእዛዝ፥ ‘ጐረቤትህን እንደ ራስህ አድርገህ ውደድ፤’ የሚለው ነው።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች