የሉቃስ ወንጌል 15:3-4

የሉቃስ ወንጌል 15:3-4 አማ05

ስለዚህም ኢየሱስ ይህን ምሳሌ እንዲህ ሲል ነገራቸው። “ከእናንተ መካከል መቶ በግ ያለው ሰው ከመቶዎቹ አንድ በግ ቢጠፋበት ዘጠና ዘጠኙን በዱር ትቶ የጠፋውን እስኪያገኝ ድረስ ለመፈለግ የማይሄድ ማነው?