ኦሪት ዘፍጥረት 43:13-14

ኦሪት ዘፍጥረት 43:13-14 አማ05

ወንድማችሁን ይዛችሁ ወደ ሰውየው በቶሎ ሂዱ። ብንያምንና ሌላውንም ወንድማችሁን መልሶ እንዲሰጣችሁ ሁሉን የሚችል አምላክ የዚያን ሰው ልብ ያራራላችሁ። እኔ በበኩሌ ልጆቼን ካጣሁ፥ ባዶ እጄን መቅረቴ ነው።”

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}