ማቴዎስ 5:7-8

ማቴዎስ 5:7-8 NASV

ምሕረት የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው፤ ምሕረትን ያገኛሉና። ልባቸው ንጹሕ የሆነ ብፁዓን ናቸው፤ እግዚአብሔርን ያዩታልና።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች