ማቴዎስ 5:7-8
ማቴዎስ 5:7-8 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፤ይማራሉና። ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፤እግዚአብሔርን ያዩታልና።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 ያንብቡማቴዎስ 5:7-8 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ምሕረት የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው፤ ምሕረትን ያገኛሉና። ልባቸው ንጹሕ የሆነ ብፁዓን ናቸው፤ እግዚአብሔርን ያዩታልና።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 ያንብቡማቴዎስ 5:7-8 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና። ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 ያንብቡማቴዎስ 5:7-8 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ምሕረትን ስለሚያገኙ ምሕረትን የሚያደርጉ የተባረኩ ናቸው። እግዚአብሔርን ስለሚያዩት ንጹሕ ልብ ያላቸው የተባረኩ ናቸው።
ያጋሩ
ማቴዎስ 5 ያንብቡ