የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15

የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15 መቅካእኤ

እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ልትተጣጠቡ ይገባል። እኔ ለእናንተ እንዳደረግሁ እናንተም እንዲሁ ታደርጉ ዘንድ ምሳሌ ሰጥቻችኋለሁና።

Gratis leesplanne en oordenkings oor የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15