ኦሪት ዘፍጥረት 14:22-23

ኦሪት ዘፍጥረት 14:22-23 አማ05

አብራምም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “ሰማይንና ምድርን በፈጠረ በልዑል እግዚአብሔር ስም እምላለሁ፤ አንተ ‘አብራምን ሀብታም ያደረግኹት እኔ ነኝ’ እንዳትል ሌላው ቀርቶ አንዲት ክር ወይም የጫማ ማሰሪያ እንኳ ከአንተ አልወስድም።

Video vir ኦሪት ዘፍጥረት 14:22-23