ሉቃስት ወንጌል 5:12-13

ሉቃስት ወንጌል 5:12-13 ኽምጣኣኪ

እየሱስም ላይ ኻትመትል ፅባ ላው ለምፅዝ ዊርሽተው እጅር ጝግል ዊኑ፤ እየሱስትም ቓላንድ ጝልኲል ሊቭ፦ «ኣደረወ ክት ፊቅድረውዝየ ይት ቓዘነው ቸልትር» የው ጨዉ። እየሱስም፦ «ቀሰው ፊቅደኵን ቓጭ» ዩ፤ ኣይንድም በውዝ ጝለምፅድ ሊቁ።