1
የሉቃስ ወንጌል 11:13
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታን መስጠትን የምታውቁ ከሆነ፥ የሰማይ አባታችሁማ ለሚለምኑት መልካሙን ሀብተ መንፈስ ቅዱስ እንዴት አብዝቶ ይሰጣቸው ይሆን?”
Vergelyk
Verken የሉቃስ ወንጌል 11:13
2
የሉቃስ ወንጌል 11:9
እኔም እላችኋለሁ፦ ለምኑ፥ ይሰጣችኋልም፤ ፈልጉ፥ ታገኛላችሁም፤ ደጅ ምቱ፥ ይከፈትላችኋልም።
Verken የሉቃስ ወንጌል 11:9
3
የሉቃስ ወንጌል 11:10
የሚለምን ሁሉ ይሰጠዋልና፤ የሚፈልግም ያገኛልና፤ ደጅ ለሚመታም ይከፈትለታልና።
Verken የሉቃስ ወንጌል 11:10
4
የሉቃስ ወንጌል 11:2
እርሱም እንዲህ አላቸው፥ “በምትጸልዩበት ጊዜ እንዲህ በሉ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነ እንዲሁም በምድር ይሁን።
Verken የሉቃስ ወንጌል 11:2
5
የሉቃስ ወንጌል 11:4
እኛም የበደለንን ሁሉ ይቅር እንድንል በደላችንን ይቅር በለን፤ አቤቱ፥ ወደ ፈተና አታግባን፤ ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ።”
Verken የሉቃስ ወንጌል 11:4
6
የሉቃስ ወንጌል 11:3
የዕለት ምግባችንን በየዕለቱ ስጠን።
Verken የሉቃስ ወንጌል 11:3
7
የሉቃስ ወንጌል 11:34
የሰውነትህ መብራት ዐይንህ ነው፤ ዐይንህ ብሩህ ከሆነ ሰውነትህ ሁሉ ብሩህ ነው፤ ዐይንህ ታማሚ ቢሆን ግን፤ ሰውነትህ ሁሉ ጨለማ ነው።
Verken የሉቃስ ወንጌል 11:34
8
የሉቃስ ወንጌል 11:33
“በስውር ቦታ ወይም ከዕንቅብ በታች ሊያኖራት መብራትን የሚያበራ የለም፤ የሚመላለሱ ሁሉ ብርሃንን ያዩ ዘንድ በመቅረዝዋ ላይ ያኖራታል እንጂ።
Verken የሉቃስ ወንጌል 11:33
Tuisblad
Bybel
Leesplanne
Video's