YouVersion 標識
搜索圖示

የማቴዎስ ወንጌል 27:22-23

የማቴዎስ ወንጌል 27:22-23 አማ54

ጲላጦስ፦ ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን እንግዲህ ምን ላድርገው? አላቸው፤ ሁሉም፦ ይሰቀል አሉ። ገዢውም፦ ምን ነው? ያደረገው ክፋት ምንድር ነው? አለ፤ እነርሱ ግን፦ ይሰቀል እያሉ ጩኸት አበዙ።

與 የማቴዎስ ወንጌል 27:22-23 相關的免費讀經計畫與靈修短文