YouVersion 標識
搜索圖示

የማቴዎስ ወንጌል 22:37-39

የማቴዎስ ወንጌል 22:37-39 አማ54

ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ። ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርስዋም፦ ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ የምትለው ናት።

與 የማቴዎስ ወንጌል 22:37-39 相關的免費讀經計畫與靈修短文