YouVersion 標識
搜索圖示

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:15-16

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:15-16 አማ2000

መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል፤በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል። መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።

與 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:15-16 相關的免費讀經計畫與靈修短文