1
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በምንም ዓይነት ነገር አትጨነቁ።
對照
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6 探索
2
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:7
ከሰውም ማስተዋል ሁሉ በላይ የሆነው የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:7 探索
3
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:8
በቀረውስ ወንድሞች ሆይ! እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ክቡር የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ ምስጉን የሆነውን ነገር ሁሉ፥ በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ፤
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:8 探索
4
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:13
ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን ነገር ማድረግ እችላለሁ።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:13 探索
5
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4
ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፤ ደስ ይበላችሁ።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4 探索
6
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:19
አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ያሟላላችኋል።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:19 探索
7
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:9
ከእኔ የተማራችሁትንና የተቀበላችሁትን የሰማችሁትንም ያያችሁትንም ሁሉ አድርጉ፤ የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:9 探索
8
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:5
ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ። ጌታ መምጫው ቀርቦአል።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:5 探索
9
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:12
ጥቂትም ማግኘትን አውቃለሁ፤ ብዙም ማግኘትን አውቃለሁ፤ በእያንዳንዱ ነገር በነገርም ሁሉ የመጥገብንና የመራብን ብዙ የማግኘትንና የማጣትን ምሥጢር ተምሬአለሁ።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:12 探索
10
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:11
ይህን ስል ስለሚያስፈልገኝ ነገር እያማረርሁ አይደለም፤ ያለኝ ነገር ይበቃኛል ማለትን ተምሬአለሁና።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:11 探索
主頁
聖經
計劃
影片