1
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:7
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እግዚአብሔር የኃይልና የፍቅር ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንምና።
對照
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:7 探索
2
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:9
እንደ ሥራችን መጠን ሳይሆን እንደ ራሱ ዕቅድና እንደ ጸጋው መጠን አዳነን፥ በቅዱስም አጠራር ጠራን፤ ይህም ጸጋ ከዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፤
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:9 探索
3
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:6
በዚህም ምክንያት እጆቼን ስጭን የተሰጠህን በአንተ ያለውን የእግዚአብሔርን ስጦታ እንድታቀጣጥል አሳስብሃለሁ።
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:6 探索
4
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:8
እንግዲህ ስለ ጌታችን ምስክርነት በመስጠት ወይም ስለ እርሱ በታሰርሁ በእኔ አትፈር ይልቁንም እንደ እግዚአብሔር ኃይል መጠን ስለ ወንጌል አብረኸኝ መከራን ተቀበል።
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:8 探索
5
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:12
በዚህም ምክንያት ይህን መከራ ደግሞ እቀበላለሁ፤ ነገር ግን ያመንኩትን አውቃለሁና አላፍርበትም፤ የሰጠሁትንም አደራ እስከዚያ ቀን ድረስ ለመጠበቅ እንደሚችል እርግጠኛ ነኝ።
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:12 探索
主頁
聖經
計劃
影片