1
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:15
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የእውነትን ቃል በትክክለኛው መንገድ እየገለጥህ፥ የሚያፍርበት ነገር እንደሌለው ሠራተኛ፥ ለእግዚአብሔር ብቁ ተደርገህ ራስህን ለማቅረብ የተቻለህን ሁሉ ጣር።
對照
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:15 探索
2
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:22
ከክፉ የጎልማሳነት ምኞት ግን ሽሽ፤ በንጹሕም ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን፥ እምነትን፥ ፍቅርን፥ ሰላምን አጥብቀህ ተከተል።
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:22 探索
3
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:24
የጌታም ባርያ ጠበኛ መሆን አይገባውም፤ ይልቁንስ ለሰው ሁሉ ገር፥ ለማስተማር ብቃት ያለው፥
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:24 探索
4
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:13
እኛ ታማኝ ባንሆን፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል፤ ራሱን ሊክድ አይችልምና።”
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:13 探索
5
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:25
ትዕግሥተኛና የሚቃወሙትን በየዋህነት የሚገሥጽ ሊሆን ይገባዋል። ከዚህም የተነሣ ምናልባት እግዚአብሔር ንስሓ ገብተው እውነቱን ወደ ማወቅ እንዲመጡ፥
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:25 探索
6
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:16
ነገር ግን ለዓለም ከሚመች ከከንቱ መለፍለፍ ራቅ፤ ምክንያቱም ሰዎችን ከፊት ይልቅ ወደ ኃጢአት ይመራልና፤
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:16 探索
主頁
聖經
計劃
影片